Accepted Applicants for 2014 E.C

The following link contains list of all accepted applicants along with their evaluation points.

Click here to see

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የሕክምና ትምርት በመጀመሪያ ዲግሪ ለማማር የፅሁፍና የቃል ፈተና ወስዳችሁ የተቋሙን መስፍርት በማሟላት የተመረጣችሁ አመልካቾች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የስም ዝርዝራችሁንና ሙሉና አጠቃላይ የመመዘኛ ውጤታችሁን የያዘ ፋይል በሚከተለው ማስፈንጠሪያ የተያያዘ ስለሆነ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ውጤታችሁን ማየት ትችላችሁ፡፡
የተቋሙን መስፍርት ያሟሉትን አመልካቾች ለማየት ይህን ማስፈንጠሪያ ይጨኑ

The following link contains a file with list of all interviewed students (Accepted/ Not Accepted).  Please click the link to see how much you scored.

  • +251 112 75 01 25
  • info@sphmmc.edu.et
  • Gulele Sub-City, Addis Ababa, Ethiopia PO Box 1271