All new residents assigned to SPHMMC

To : All new residents assisigned to SPHMMC
አዲስ ለተመደባችሁ ሪዝደንቶች በሙሉ!
እንድታውቁት!
የመመዝገቢያ ቀን ከጥር 29 እስከ የካቲት 1/2015 ዓ.ም
የስራ ቅጥር በአስተዳደር ቢሮ (ቁጥር) 98 መፈጸም አለባችሁ፡፡ (ጤና ሚኒስቴር ስፖንሰር ላረጋቹ ብቻ)
ለቅጥር ምን ያስፈልጋል?
 2 ጉርድ ፎቶ፣
 ክሊራንስ ወረቀት ከምትሰሩበት መስሪያቤት፣
 የትምህርት ማስረጃ ኦሪጅናል እና ኮፒ

ለትምህርት ምዝገባ (ለሬጅስትራር) ምን ያስፈልጋል?
 ተጨማሪ 4 ፎቶ ;
 ኦፊሻል ትራንስክሪፕት በ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1271 ማስላክ፡፡ (ከምዝገባ ቀን በፊት መድረስ አለበት)
 ኦሪጅናል ዲግሪ ከ ሁለት ኮፒ ጋር፤
 ግሬድ ሪፖርት
 ስፖንሰር ደብዳቤ (ከጤና ጥበቃ ውጭ ስፖንሰር ለተደረጋቹ)

  • +251 112 75 01 25
  • info@sphmmc.edu.et
  • Gulele Sub-City, Addis Ababa, Ethiopia PO Box 1271