For those who did not submit complete information when applying to study medicine and new applicants
በ ቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ሜ/ህክምና ኮሌጅ
የህክምና ትምህርት ለመማር የምታመለክቱ ፡ አመልካቾች በሙሉ
የምዝገባውን፡ ሂደት በተመለከተ
- በመጀመርያው ገጽ ላይ ሙሉ መረጃችሁን በመሙላት “Submit” የሚለውን መጫን፤
- የከፈለችሁበትን ደረሰኝ “Up load Receipt” የሚለውን በመጫን፤
- እነዲሁም በቀጣይ ገጽ ላይ የትምርት ዶክመንታችሁንከ 9 እስከ 12ኛ ትራንስክሪፕትናየ12ኛ ክፍልውጤታችሁን “Upload documents” የሚለውንበመጫንማያያዝ፤ እንደለባችሁ፡ እናሳታውቃለን፡፡
ከዚህ ማስወቂያ ጋር ስማችሁ የተያያዘው አመልካቾች በሙሉ የሚፈለግባችሁን ዶክመንት ያላያያዛችሁ ስለሆነ ምዝገባው እስኪጠናቀቅ ደግማችሁ ምዝገባውን እንድታካኒዱ፡፡ደግማችሁ ስትመዘገቡ የስልክ ቁጥራችሁ ከቀድሞው ምዝገባ ተመሳሳይ ስልክ ቁጥር መሆን ስለሌለበት በቀድሞ ስትመዘገቡ የሞላችሁ ስልክ ቁጥር ሳይሆን በሌላ የስልክ ቁጥር አስገብታችሁ በድጋሜ እንድትመዝገቡ ስንል በትህትና እናሳስባለን፡፡
To see the list please click here




