Announcement for Nursing interview
ማስታወቂያ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ነርስ ፕሮፌሽናል I ለመቅጠር ጥር 9 ቀን 2015ዓ፡ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ የካቲት 25 ቀን የጽሑፍ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁ ባለሙያዎች የቃለመጠይቅ ፈተና የሚሰጠው
- ከተራ ቁጥር 1 እስከ ተራ ቁጥር 220 ድረስ መጋቢት 13 ቀን 2015ዓ፡ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት
- ከተራ ቁጥር 221 እስከ ተራ ቁጥር 441 ድረስ ያላችሁ መጋቢት 14 ቀን 2015ዓ፡ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት በሕክምና ኮሌጁ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ከሰላምታ ጋር
ማሳሰቢያ
ማንኛውም ተፈታኝ ከተመደበበት ቀን ውጭ ቢመጣ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አውቃችሁ በተመደባችሁበት ቀንና ሰዓት እንድትገኙ፡፡