Announcement for Under graduate Medical Student Applicants Entrance Exam at AAU
by dagne minda · October 1, 2025
- በኮሌጃችንየህክምና ትምህርት (Medicine) ለመማር ተመዝግባችሁ ነገ መስከረም 22/ 2018 ዓ.ም ፈተና የምትወስዱ ዝርዝራችሁን በትላንትናው ዕለት ባሳወቅነው መሰረት የመፈተኛ ዩዘር ኔማችሁን (User Name) እና የመፈተኛ ክፍል ከኮሌጁ ዌብ ሳይት የምታገኙ መሆኑን እንሳስባለን፡፡
- በተጨማሪ ዝርዘራችሁን የአዲስ አበባ ቴስትንግሴንተር (Testing Center-AAU telegram) ላይ ማየት ትችላለች
- ለመፈተን እራሳችሁን የሚገልፅ (ፓስፖርት ወይም የቀበሌ መታወቀያ ወይም ፋይዳ) ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
- Please Click this link to see your exam room and time. (Excel)
- Exam for all Applicants is scheduled in the Morning