ለ 2018 ፖስት ቤዚክ ነርሲንግ አመልካቾች በሙሉ
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ
ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ማስታወቂያ
- ስማቹህ ከታች ባለው ዝርዝር ውስጥ የተካተተ በ2018 ፖስት ቤዚክ ነርሲነግ (Post basic BSC nursing) በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ በነርስ ት/ቤት ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ሰኞ ጥቅምት 3 /2018 ዓ.ም ጠዋት 2፡30 መሆኑን እናሳውቃለን፤
- እንዲሁም አመልክታችሁ መለያ ቁጥር( Application Number) ኖሮችሁ በዝርዝር ውስጥ ስማችሁ ያልተካተት አመልካቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በሶስት ቀናት ውስጥ በ ስልክ ቁጥር 0926075092 ደውላችሁ እንድታሳውቁን እናሳስባለን ።




