Announcement for Accepted Medical Students
በኮሌጃችን የህክምና ትምህርት (Medicine) በ2018 ዓ.ም ለመማር አመልክታችሁ ለተመረጣችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በኮሌጀችን ለመማር ፍላጎት ኖሯችሁ ባለን ውስን ቦታ ምክንያት ያልተመረጣቸሁ በሙሉ የኮሌጁ መቀበል አቅም ውስን በመሆኑ ብቻ እንደሆነ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን፡፡
በ2018 የተመረጣችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁን ከኮሌጁ ድህረ-ገፅ በሚከተሉት ሊንኮች እና ከማሕበራዊ ገጾቻችን ማየት ትችላለችሁ፡፡




