sphmmc admission

SAINT PAUL'S HOSPITAL MILLEMMIUM MEDICAL COLLEGE



Master of Admission requirements click the link below for Applicant

የድህረ ምረቃ ትምህርት ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ በቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ህ/ኮሌጅ የድህረ ምረቃ ትምህርት ለመማር ያመለከታችሁና National Graduate Admission Test ወስዳችሁ የማለፊያ ዉጤት ያገኛችሁ በሙሉ ኮሌጁ ለሚሰጠዉ የዉስጥ ፈተና በሚከተለው ሊንክ እስከ ሀሙስ ጥቅምት 22/ 2016 ዓ.ም ድረስ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡ ለዉስጥ ፈተና ያልተመዘገበ ለፈተና መቀመጥ አይችልም፡፡          CLICK HERE TO GO TO APPLICATION