የፈተና ጥሪ ማስታዎቂያ

የፈተና ጥሪ ማስታዎቂያ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ጥር 09/2015 ዓ/ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በአንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል I ቋሚ ቅጥር የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ.ም ጧት 2፡30 ቢሮ ቁጥር 98 ለፅሁፍ ፈተና እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

Please Click here to see the list

  • +251 112 75 01 25
  • info@sphmmc.edu.et
  • Gulele Sub-City, Addis Ababa, Ethiopia PO Box 1271