Written Exam Announcement for Professional nursing

 የፈተና  ማ   ስ  ታ  ወ  ቂ  ያ

ለነርስ ፕሮፌሽናል  አመልካቾች

      የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ  በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጥር 9ቀን 2015ዓ.ም ቋሚ ቅጥር ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት ያመለከታችሁ ከ2013ዓ.ም ጀምሮ የተመረቃችሁ የጽሑፍ ፈተና የሚሰጠው ቅዳሜ የካቲት 25 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ  በመድኃኒያለም መሰናዶ ትምህርት ቤት በመሆኑ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ለጽሑፍ ፈተና እንድትገኙ እናሳስበላን፡፡

ፈተና ተጀምሮ 30 ደቂቃ በላይ ዘግይቶ የሚመጣ ተፈታኝ  የማንፈትን መሆኑን አስቀድመን እናሳስባለን፡፡

Please Click here to see the list.

  • +251 112 75 01 25
  • info@sphmmc.edu.et
  • Gulele Sub-City, Addis Ababa, Ethiopia PO Box 1271