በ 2015 በህክምና ትምህርት ለመማር ያመላከታችሁና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ከዚህ መልዕክት ስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማወቅ ትችላላችሁ፡፡
የምዝገባ ቀን ፡- መጋቢት 7-8 2015 ዓ.ም ሲሆን በቅጣት መጋቢት 9/ 2015 ዓ.ም ግማሽ ቀን ብቻ ነው፡፡ ከጠጠቀሱት ቀናት በፊትም ሆነ በኋላ መምጣት አይቻልም፡፡
የምዝገባ ቦታ፡- በኮሌጁ ሬጅስትራ ጽ/ቤት
ለምዝገባ ስትመጡ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ዋናና ፎቶኮፒ ፣ 4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣ አንሶላ፣ ብርድልብስ፣ ተራስልብስ፣የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ፡፡
List of Medical School Candidates from None Emerging Regions
List of Medical School Candidates from Emerging Regions