በ2016 ዓ.ም ስለሚሰጠው የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተናን ይመለከታል
በ2016 ዓ.ም የሚሰጠው የድህረ–ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተናን ይመለከታል
ለሁሉም የድህረ ምረቃ ትምህርት ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ፡ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠዉ ከመስከረም 21-23/2016 ዓ.ም በመሆኑ ሁሉም ተፈታኞች በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀው Graduate Admission Testing (GAT) የመመዝገቢያ ፖርታል https://portal.aau.edu.et ከመስከረም 11-20/2016 ዓ.ም መመዝገብ ይኖርባቹሃል፡፡ ለዝርዝር መረጃ ከዚህ መልዕክት ጋር ተያይዞ የተለጠፈዉን በትምህርት ሚኒስትር የተላከዉን መመሪያ ያንብቡ::