በ2016 ዓ.ም ስለሚሰጠው የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተናን ይመለከታል

2016 . የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተናን ይመለከታል

ለሁሉም የድህረ ምረቃ ትምህርት ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ፡ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠዉ ከመስከረም 21-23/2016 ዓ.ም በመሆኑ ሁሉም ተፈታኞች በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀው Graduate Admission Testing (GAT) የመመዝገቢያ ፖርታል https://portal.aau.edu.et  ከመስከረም 11-20/2016 ዓ.ም መመዝገብ ይኖርባቹሃል፡፡ ለዝርዝር መረጃ ከዚህ መልዕክት ጋር ተያይዞ የተለጠፈዉን በትምህርት ሚኒስትር የተላከዉን መመሪያ ያንብቡ::

  • +251 112 75 01 25
  • info@sphmmc.edu.et
  • Gulele Sub-City, Addis Ababa, Ethiopia PO Box 1271