ማስታወቂያ
National GAT ፈተና ያለፋችሁ በሙሉ
የቅ/ጵ/ሆ/ሚ/ሜ/ኮሌጅ ነርሲነግ ትምህርት ቤት ለ2016 ዓ/ም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመደበኛ መማር ለምትፈልጉ ከ26/2/2016 እስከ 30/2/2016 ዓ/ም የ GAT ውጤታቹን በመያዝ ሬጅስትራል ቢሮ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን ፡፡
- Critical Care Nurse Practitioner (Nursing Residence Type)
- Master of Science Neonatal Nursing (Residence Type)
- Master of Science in Clinical Oncology Nursing (Residence Type
- MSc in Paramedics Science
- Cardiothoracic Surgery Nursing
- MSc in cardiovascular Nursing