ማስታወቂያ

ከዚህ ቀደም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ በድህረ ምረቃ ፕሮግራም (MSc, MPH and PhD) ለመማር ተመዝግባችሁ GAT ያልወሰዳችሁም ሆነ ተፈትናችሁ የGAT የማለፊያ ውጤታችሁያልተሟ ላለችሁ እና እንደአዲስ ማመልከት ለምትፈልጉ በሙሉ፡፡

  1. ከዚህ ቀደም የGAT ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያላችሁ እና ከዚህ ቢፊት ለኮሌጃችን ያላመለከታችሁ፤

 

  1. ከዚህ ቀደም ያልተፈተናችሁና ተፈትናችሁ የማለፊያ ውጤት ያላገኛችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባወጣው ፕሮግራም መሰረት የመመዝገቢያ ቀን November 6-10/2023 ቀን ሲሆን የመፈተኛ ቀን November 13-17/2023 በመሆኑ ፈተናውን መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

 

  • ለበለጠ መረጃ እና ለፈተናው ለመመዝገብ የአዲስ አበባዩ ኒቨርስቲ የመረጃ መረብን (https://portal.aau.edu.et) መመልከት ትችላላችሁ፡፡

 

ስለዚህ የማለፊያ ውጤት ያላችሁም  ሆነበተራ ቀጥር 2. በተገጸው መሰረት ፈተናውን ወሰዳችሁ የማለፊያ ውጤት የምታስመዘግቡ በሙሉ በኮሌጃችን ሬጅስትራር በመቅረብ ከ November 20-24/2023 ድረስ እንድትመዘገቡ እናሳውቃልን፡፡

  • +251 112 75 01 25
  • info@sphmmc.edu.et
  • Gulele Sub-City, Addis Ababa, Ethiopia PO Box 1271