ለነርሲንግ ፖስት ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም በአምስት የነርሲንግ ፖስት ቤዚክ ስፔሻሊቲ ማለትም በ Emergency and Critical Care Nursing፣ በ operating Theater Nurse፣ በ neonatal Nursing፣ በ Pediatric Nursing እና በ surgical Nursing ለመማር የምትፈልጉ እና መስፈርቱ የምታሟሉ ከ 24/04/2016 – 19/05/2016 ዓ.ም online https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement እንድትመዘገቡ እናሳወቃለን፡፡

  • የመመዝገቢያመስፈርቶች፣
  • በነርሲንግ ዲፕሎማ ደረጃ 4 የተመረቀች/የተመረቀ በሁሉም ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች መወዳደር ይችላሉ፣
  • የሚድዋይፍሪ ዲፕሎማ ደረጃ የተመረቀች /የተመረቀ በጨቅላ ህፃናት እና በህፃናት ነርሲንግ መመዝገብ ይችላል፣
  • ከመስሪያቤታቸው የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ማምጣት ወይም ከፍሎ መማር የሚችል/የሚትችል፡፡
  • ኮሌጅ የሚያዘጋጀውን የቃል እና የፁሑፍ ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል፣
  • ሙሉ ጤነኛ የሆነ/የሆነች
  • አንድ ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ ያላት

ማሳሰቢያ፡

  • የመመዝገቢያ የማይመለስ 100 ብር በኮሌጁ ንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር 1000006577192 በማስገባት ደረሰኝ upload ማድረግ
  • ዲፕሎማ፤ትራንስክሪፕት እና የስራ ልምድ upload ማድረግ
  • አስፈላጊውን ዶክመንት ያላሟላ ፈተናው ላይ እንደማይቀመጥ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
  • ለበለጠ መረጃ 0112756089 ይደዉሉ

ለመመዝገብ ወደ ሲስተሙ ስትገቡ ማድረግ ያለባቹ

  • ወደ መመዝገቢያ ሊንኩ ከገባቹ በኃላ
  • Apply now / Apply for admission የሚለውን ሊንክ መጫን
  • የሚፈልጉትን ፕሮግራም በመምረጥ Apply ማለት
  • ቀጥሎ basic information በማስገባት summit ሲባል Application has successfully submitted የሚል ኖቲፊኬሽን Application number ጋር አብሮ ይመጣል Application number ለቀጣይ ዶክመንት ለማስገባት ስለሚጠቅም ቁጥሩን መያዝ ግዴታ ነው።
  • ቀጥሎ upload receipt የሚለውን በመጫን የመመዝገቢያ የተከፈለበትን ደረሰኝ upload ማድረግ
  • ቀጥሎ upload document ላይ በመግባት ዶክመንታቹን አስገብታቹ ስትጨርሱ Summit document የሚለውን በመጫን ምዝገባውን ታጠናቅቃላቹ።

ሬጅስትራር ጽ/ቤት

  • +251 112 75 01 25
  • info@sphmmc.edu.et
  • Gulele Sub-City, Addis Ababa, Ethiopia PO Box 1271