Re-announcement for Nursing Applicants

ማስታወቂያ

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም በአምስት የነርሲንግ ፖስት ቤዚክ ስፔሻሊቲ ማለትም በ Emergency and Critical Care Nursing፣ በ operating Theater Nurse፣ በ neonatal Nursing፣ በ pediatric Nursing እና በ surgical Nursing ለመማር የምትፈልጉ እና መስፈርቱ የምታሟሉ የመዝገባው ጊዜ እስከ 26/05/2016 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃልን፡፡

https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement እንድትመዘገቡ እናሳወቃለን፡፡

  • የመመዝገቢያመስፈርቶች፣
  • በነርሲንግ ዲፕሎማ ደረጃ 4 የተመረቀች/የተመረቀ በሁሉም ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች መወዳደር ይችላሉ፣
  • የሚድዋይፍሪ ዲፕሎማ ደረጃ የተመረቀች /የተመረቀ በጨቅላ ህፃናት እና በህፃናት ነርሲንግ መመዝገብ ይችላል፣
  • ከመስሪያቤታቸው የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ማምጣት ወይም ከፍሎ መማር የሚችል/የሚትችል፡፡
  • ኮሌጅ የሚያዘጋጀውን የቃል እና የፁሑፍ ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል፣
  • ሙሉ ጤነኛ የሆነ/የሆነች
  • አንድ ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ ያላት

ማሳሰቢያ፡

  • የመመዝገቢያ የማይመለስ 100 ብር በኮሌጁ ንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር 1000006577192 በማስገባት ደረሰኝ upload ማድረግ
  • ዲፕሎማ፤ትራንስክሪፕት እና የስራ ልምድ upload ማድረግ
  • አስፈላጊውን ዶክመንት ያላሟላ ፈተናው ላይ እንደማይቀመጥ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
  • ለበለጠ መረጃ 0112756089 ይደዉሉ

 

  • +251 112 75 01 25
  • info@sphmmc.edu.et
  • Gulele Sub-City, Addis Ababa, Ethiopia PO Box 1271