Re-Announcement

Re-Announcement

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም Neonatal Nursing የነርሲንግ ፖስት ቤዚክ ስፔሻሊቲ ፣ ለመማር የምትፈልጉ እና መስፈርቱ የምታሟሉ ከ18/06/2016- 23/06/2016 ዓ.ም ሬጅስትራል ቢሮ እንድትመዘገቡ እናሳወቃለን፡፡

  • የመመዝገቢያ መስፈርቶች፣
  • በነርሲንግ ዲፕሎማ ደረጃ 4 የተመረቀች/የተመረቀ መወዳደር ይችላሉ፣
  • የሚድዋይፍሪ ዲፕሎማ ደረጃ የተመረቀች /የተመረቀ በጨቅላ ህፃናት ነርሲንግ መመዝገብ ይችላል፣
  • ከመስሪያ ቤታቸው የስፖንሰር ሺፕ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል/የሚትችል ወይም ከፍሎ መማር የሚችል ፡፡
  • ኮሌጅ የሚያዘጋጀውን የቃል እና የፁሑፍ ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል፣
  • ሙሉ ጤነኛ የሆነ/የሆነች
  • አንድ ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ ያላት
  • የቃል እና የፁሑፍ ፈተና በ 24/6/2016 ዓ/ም

ማሳሰቢያ፡

1.አስፈላጊውን ዶክመንት ያላሟላ ፈተናው ላይ እንደማይቀመጥ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

2.ኮሌጁ ማደሪያና ምግብ አያዘጋጅም

  1. የትምህርት ማስረጃ online መግባት አለበት፡፡

‘ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር 251 -112 -75-60-89 በሥራ ሰዓት ይደወሉ ወይም አካል መገኝት ይችላሉ ፡፡

  • +251 112 75 01 25
  • info@sphmmc.edu.et
  • Gulele Sub-City, Addis Ababa, Ethiopia PO Box 1271