የድህረ ምረቃ ትምህርት ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ

የድህረ ምረቃ ትምህርት ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ

በቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ህ/ኮሌጅ የድህረ ምረቃ ትምህርት ለመማር ያመለከታችሁና National Graduate Admission Test ወስዳችሁ የማለፊያ ዉጤት ያገኛችሁ በሙሉ ኮሌጁ ለሚሰጠዉ የዉስጥ ፈተና በሚከተለው ሊንክ https://sphmmc.edu.et/sph_reg  (Please click here)እስከ  ሀሙስ ጥቅምት 22 /2016 ዓ.ም ድረስ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡ ለዉስጥ ፈተና ያልተመዘገበ ለፈተና መቀመጥ አይችልም፡፡

  • +251 112 75 01 25
  • info@sphmmc.edu.et
  • Gulele Sub-City, Addis Ababa, Ethiopia PO Box 1271